Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekeleze
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 30.25K
የሰርጥ መግለጫ

''...ለወቅታዊና ወሳኝ መረጃዎች ኢሄን የ YouTube channel subscribe አድርጉ ለሌሎችም እንዲዳረስ ሼር አድርጉ...''🙏🙏🙏
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-11-11 13:06:42
''...የቅዱስ ላሊበላ ፍልፍል ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስፍራና መገለጫ ብቻ አይደለም። የሙስሊሙም ፣ የጴንጤውም ፣ የካቶሊኩም አጠቃላይ የሁሉም ህዝብ ታሪክ የሆነ ከሃገር አልፎ የአለም ቅርስ ነው።

በየትም አለም ያለን የሃገራችሁ ታሪክና ቅርስ ጥቀሱ ቢባል ያለ ማቅማማት በአንደኛ ደረጃ የምንጠራው ቅዱስ ላሊበላን ነው።
የምንኮራበት ማንነት ቅርሳችንና ታሪካችን ስለሆነ።

ስለሆነም የሁላችንም ቅርስ የሆነው ቅዱስ ላሊበላ አሁን ላይ ታሪክን መፋቅ እንጂ ታሪክ መስራት በማይችለው ፣ ማፍረስ እንጂ ማልማት አላርጂኩ በሆነው የአብይ አራ ዊት መ ን ጋ ባጠመደው የከባድ መሳሪያ ድምፅ ንዝረት አደጋ ላይ ወድቋል።

ይሄ ውቅር እንደ ቤተክርስቲያን ፈርሶ ዳግም የሚሰራ ስላልሆነ ሁላችንም ለላሊበላ ድምፅ እንሁን!!

➢ትኩረት ለአለም ቅርስ ለሆነው ለማይተካው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን

#ትኩረት_ለቅዱስ_ላሊበላ_ውቅር_አብያተ_ክርስቲያናት

#ላሊበላ_የኢትዮጵያ_ሃብት_የአለም_ቅር_ነው

#ላሊበላን_የመጠበቅና_ለትውልድ_የማስተላለፍ_ታሪካዊ_አደራ_አለብን!
#St.#Lalibela_Churches_are_under_attack
#Stop_war_around_lalibela_church
#lalibela

https://vm.tiktok.com/ZMjcMSAe2/
https://vm.tiktok.com/ZMjcMSAe2/
14.3K views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-18 19:31:55
“…ጥፋት መጥቶአል፤ ሰላምም ይሻሉ እርሱም አይገኝም። ድንጋጤ በድንጋጤ ላይ ይመጣል፥ ወሬም ወሬውን ይከተላል፥ ከነቢዩም ዘንድ ራዕይን ይሻሉ፤ ከካህኑም ዘንድ ትምህርት፥ ከሽማግሌዎችም ዘንድ ምክር ይጠፋል። …ንጉሡም ያለቅሳል፥ አለቃም ውርደትን ይለብሳል፥ የምድርም ሕዝብ እጅ ትንቀጠቀጣለች፤ እንደ መንገዳቸውም መጠን አደርግባቸዋለሁ፥ በፍርዳቸውም መጠን እፈርድባቸዋለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።ሕዝቅኤል 7፥ 25-27

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
19.2K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-03 19:16:59
የኦሮሙማነት ትሩፋቶች…!

"…ወያኔ ወለዱ የግብጽ መንፈስ የኦህዴድኦነጉ ኦሮሙማ እንደ ሃገር ለኢትዮጵያ መርገምትን፣ ሞትን፣ ራብን፣ ችጋርን፣ ጥምን፣ ውድቀትን፣ መቅሰፍትን አምጥቶልናል። ይሄ የጅምላው ትሩፋት ነው።

"…የኦሮሙማ ቱሩፋት ለኦሮሞ ቄሮዎች፣ ያውም ኦህዴድ ትግሬዋን ወያኔን ለመጣል ያደርግ በነበረው ትግል መንገድ በመዝጋት፣ ድንጋይ በማስወርወር ለተጠቀመባቸው ጥቂቶቹ ቄሮዎች አሸወይና ሆኖላቸዋል። ለገሚሶቹ ደግሞ ኦነግ ሸኔ ሆነው ጫካ ገብተው ባንክ እየዘረፉ፣ ሰው እያገቱ ሃብታም ማፍያ እንዲሆኑ አድርጓል። የበዛው ከአግአዚ የትግሬ ስናይፐር ከሞት የተረፈው ቄሮ ግን እንደ ኮንደም ተጠቅመውበት ነው የወረወሩት። የከተማው አራዳ ቄሮ ግን ጭፈራ ላይ ነው። ቢሳደብ ተቆጪ፣ ቢዘርፍ ገልማጭ የለው በቃ አሸወይና ነው።

"…ዐማራን አበሽቃለሁ ብለው አዲስ አበባ ላይ የግብጽ ባንዲራ በግድ ሰቅለው ውደዱን፣ አክብሩን ቢሉም ከመናቅ፣ ከመጠላት በቀር ያተረፉት የለም። ፍቅር በዱላ እኮ አይሆንም። በግድ… ቱ ማፈሪያ ሁላ።

"…የሚደንቀው ትግሬም ተራብኩ እያለ ነው። ዐማራም እንደዚያው። ችግራቸውን ለዓለም አሳውቀዋል። ኦሮሞ ግን በወለጋ ወገኑ በራብ እንደቅጠል እየረገፈ፣ በወባ፣ በኮሌራ እየረገፈ ራበኝ ማለት ገጽታ ግንባታውን ስለሚያቆሽሽበት "የከተማ አራዳ ቄሮና ቀሪት ሰብስቦ፣ በሜካፕ አዥጎርጉሮ፣ ቁርሷን ዳቦ ያለሻይ የበላች ቀሪት ልዕልት ዲያናን አስመስሎ፣ ብቻ ዐማራ ይናደድ እንጂ እያዛጋች እንድትጨፍር በማድረግ አስረሽ ምቺው ላይ ነው። የእነ ፀጋዬ አራርሳው ኩሽ ሚዲያም ብስጭት ብሎ መጻፍ ጀምሯል።

"…ዐማራ የዘራውን ምርት ከብት ለቀህበት፣ የዐማራን ገበሬ ከቀንበር ጋር አስረህ አጋድመህ አርደህ፣ እህሉን በእሳት አቃጥለህ፣ አፈናቅለህ ስታበቃ ጥጋብ አትጠብቅ።

• ሁሉም የእጁን ከፈጣሪ ያገኛታል።
12.9K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-24 22:19:02







12.8K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-22 18:49:09

12.6K views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-02 17:04:27
"…እንግዲያው የግድ ተንትን ካላችሁኝማ እንደ ቦቢ፣ እንደ ቡቺ፣ ቡራዩ ላይ የተገዛችልኝንና የተወረወረችልኝን ቅንጣቢ ሥጋ ጎረስ አድርጌ ልምጣ።

• ደግሞ አንቴ ኦዳም ኡሻ ብላችሁ ስደቡኝ አላችሁ። ኬሬዳሽ።

''...መደመጥ ያለበት እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃ ነው ከስር ባለው link ገብታችሁ አዳምጡት ለሌሎችም ሼር አድርጉ…!





14.4K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 16:18:13
ረቡዕ፦ አልዓዛር ይባላል።

"…የማርታና የማርያም ወንድማቸው አልአዛር መሞቱን ተከትሎ ከተቀበረ ከ4 ቀን በኋላ ጌታ በሕዝቡ ሁሉ ፊት መግነዝ ፍቱለት መቃብሩንም ክፈቱለት ሳያስብል እንዳስነሣው እያስበን የምናከብርበት ዕለት ነው። “…ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” ዮሐ 11፥25 የሚለውን ወርቃማ የትንሣኤ ትምህርት ያስተማረንም በዚሁ በአልአዛር መቃብር ላይ ቆሞ ነበር።

"…በእርግጥ አልአዛር የሞተው በዚህ ዕለት አልነበረም። አልአዛር የሞተው ከበዓለ ሆሣዕና በፊት በነበረው ረቡዕ ሲሆን አራተኛ ቀኑ የሚሆነው ቅዳሜ የሆሣዕና ዋዜማ ላይ ነበር። ጌታም ያስነሣው በዚሁ በዕለተ ቅዳሜ መጋቢት 17 ቀን ነበር። በዚሁ ቀን መታሰቢያ እንዳያደርጉለት የግርግር ወራት ሆነ። በ22 ሆሳዕና ሆነ። በ23ም ርግመተ በለስ አንጽሖ ቤተ መቅደስ ሆነ፣ ደግማሞ የአልዓዛር ትንሣኤ ከሞት ወደ ሞት እንጂ ለሕይወት ያልሆነ፣ ከጊዜም በኋላ ተመልሶ የሚሞት ትንሣኤንም ጠባቂ ስለነበር በዚህ ምክንያት የትንሣኤው በኩር የክርስቶስ ትንሣኤ ካለፈ በኋላ በዛሬው ዕለት እንዲከበር ሥርዓት ሠርተውልናል።

"…ለምሳሌ ጌታ የወይን ጠጁን ወደ ውኃ የቀየረው የካቲት 23 ነበር። ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ግን ሥርዓት ሲሠሩልን የካቲት 23 በዐብይ ጾም የሚውል ሆነው ቢያገኙት በዚህ ዕለት ሀሴት፣ ደስታ ማድረግን ከልክለው የየካቲት 23ን የቃና ዘገሊላ በዓል ወደ ጥር 12 አምጥተው ከበዓለ ጥምቀት በኋላ የውኃ በዓል ከውኃ ጋር ይከበር ይውል ዘንድ እንደወሰኑት ሁሉ የአልአዛርንም ትንሣኤ ከትንሣኤ ጋራ እንዲውል ነገር ግን ከጌታ ትንሣኤ በኋላ በዛሬው ዕለት እንዲከበር አደረጉልን።

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።
15.1K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 21:37:45
"…የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፈተና በተነሣባት ወቅት በእውነት ከጎኗ በመቆም መከራን እስከመቀበል ደርሶ በእስር ሲንገላታ ከርሞ ሰሞኑን ከወኅኒ የተፈታው ፓስተር ቢንያም ሽታዬም አሁን ለሻሸመኔ ተጎጂዎች 20 ሺ ብር ለመለገስ ቃል ገብቷል። እግዚአብሔር ይስጥልን።

"…እኛም ተረባርበን ለዛሬ 80 ሺ ዶላር ሞልተን እንውጣ…።

እየረዳን…!

• https://gofund.me/9f5c8ff8

• በኢ/ኦ/ቤ/ክ/ በሻሸመኔ ከ/ተጎጂዎች
BE E/O/B/K BESHASHEMENE K/TEGOJIWOCH የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

• በደስታ ስጡ…!

• እንበርታ…!
22.8K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 19:50:45
የሰማዕቱ ካህን ልጆችን እንርዳ…!

"…የቤተ ክርስቲያኑ የድረሱልን ጥሪ ደወል እንደተሰማ ካህኑ ለባብሰው ተነሡ። ባለቤታቸውም የመንታ ህፃናት እናት ናትና ልቡ ደነገጠ። ባይሆን አለችው ካህኑን ባለቤቷን። እንዲየው ባይሆን መንገድ ላይ እንዳይተናኮሉህ ጥምጣሙን ባታደርገው ትለዋለች። አይ አይሆንም። እኔ ካህን ነኝ። ማንን ነው የምደበቀው። ለምንስ ክብሬን፣ መዕረጌን እሸፍነዋለሁ። አይሆንም አይደረግም። አልሞክረውም። ያደረጉኝን ያድርጉኝ የፈቀዱትን ይፈጽሙብኝ ብሎ ዝንጥ ብሎ ከነሙሉ የክህነት ክብሩ ወጣ

"…ብዙም አልቆየ በኦሮሞም በፌደራሉም መንግሥት የሚደገፈው የሻሸመኔው ሕጋዊው ተጠያቂነት የሌለበት ገዳይ አራጁ የኦሮሞ የወሃቢይ ቡድን አገኛቸው ለእነ አቡነ ሳዊሮስ ዜናማርቆስ እና ኤውስጣቴዎስ አግዞም ካህኑን መሬት ላይ ጥሎ አላህ ወአክበር እያለ ቀጠቀጣቸው በድንጋይ በቆመጥ በዱላ በገጀራም ጨፈጨፋቸው ሞተ ብለው ጥለዋቸው ሄዱ። ቆይቶ ቀይ መስቀሎች አስከሬን ሲለቅሙ ነፍሳቸው እንዳለች ስላወቁ ወደ ሆስፒታል ወሰዷቸው ብዙም አልቆዩ አረፉ ቤተ ክርስቲያንም በክብር ታቦት አውጥታ ሸኘቻቸው

"…አሁን ፅንፈኛ የኦሮሞ የወሃቢያ እስላሞቹ በሕግም አይጠየቁም የኦሮሚያ መንግሥት ዐማራን እንደ ነገድ ጉራጌን ራሱ ኦሮሞ ሆኖ ኦርቶዶክስ ከሆነ በኦርቶዶክስነታቸው ከተገደሉ ገዳይ ቢሸለም እንጂ አጥየቀም ኦርቶዶክስን መግደል በኦሮሚያ ይበረታታል አቢይም ሽመልስም በዚህ ምክንያት የሚቀጡትም የሚቆጡትም የለም

የሃገር መከላከያ ሠራዊት እያለ የዚህ ካህን ልጆች አሁን ያለአባት ቀርተው ሜዳ ላይ ወድቀዋል እኛ ከተረባረብን ህይወታቸው በተረጋጋ መልኩ ይቀጥላል

• https://gofund.me/9f5c8ff8

• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

•በደስታ ስጡ…!
25.8K views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 11:26:24
"…የመቅደሳችን ስፍራ ከጥንት ጀምሮ ክፍ ያለ የክብር ዙፋን ነው።” ኤር 17፥12… “…ምስጋናና ውበት በፊቱ፥ ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው።” መዝ 96፥6።

"…አንተን ስለ በደሉ በጠላቶቻቸው ፊት ድል በተመቱ ጊዜ፥ ወደ አንተ ቢመለሱ፥ ስምህንም ቢያከብሩ፥ በዚህም ቤት ቢጸልዩና ቢለምኑህ፥ አንተ በሰማይ ስማ፤ የሕዝብህንም የእስራኤልን ኃጢአት ይቅር በል፥ ለአባቶቻቸውም ወደ ሰጠሃት ምድር መልሳቸው።

"…አንተን ስለ በደሉ ሰማይ በተዘጋ ጊዜ ዝናብም ባልዘነበ ጊዜ፥ ወደዚህ ስፍራ ቢጸልዩ፥ ስምህንም ቢያከብሩ፥ ባስጨነቅሃቸውም ጊዜ ከኃጢአታቸው ቢመለሱ፥ አንተ በሰማይ ስማ" 1ኛ ነገ 8፥ 33-35

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
23.7K views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ