Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekeleze
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 30.25K
የሰርጥ መግለጫ

''...ለወቅታዊና ወሳኝ መረጃዎች ኢሄን የ YouTube channel subscribe አድርጉ ለሌሎችም እንዲዳረስ ሼር አድርጉ...''🙏🙏🙏
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui
https://youtu.be/_FoyBZXkuyc?si=dP0Q5Vfj2b4cm6Ui

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-04-01 18:46:47
የአባታችን ቅዱስ #ተክለ _ሃይማኖት ዋና ዋና ዓመታዊ በዓላት

1,መጋቢት 24 (ጽንሰታቸው)
2,ታኅሳስ 24 (ልደታቸው)
3,ሚያዝያ 22 (6 ክንፍ የተቀበሉበት)
4,ኅዳር 24 (ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ያጠኑበት)
5,ጥር 24 (እግራቸው የተሰበረበት)
6,ነሐሴ 24 (ዕረፍታቸው)
7,ግንቦት 12 (ፍልሰታቸው)

ከጻድቁ በረከት አምላካቸው ይክፈለን
15.4K viewsedited  15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-29 22:21:40
"ወር በገባ በ21 እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም ናት።

ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን።
16.0K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-29 21:47:07
ማርታ ፈተወት ትትለአክ መልእክተ፤
ወማርያሰ ኀርየት ሠናየ መክፈልተ፤
ዝንቱኒ ተብህለ አርምሞ ወትእግስተ፤
ለላሜህ ዕረፍተ ወለአልዓዛር ሕይወተ፤
ዘወብኮሙ ክርስቶስ ሀበኒ ሊተ፤
ወልዳ ለማርያም እስመ ኄር አንተ!


ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት)

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
      
15.7K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-25 10:19:19
"…ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ። ሮሜ 8፥ 35-39

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ

''...እስኪ ኢሄን የተዋሕዶ ድምፅ የሆነውን የዩትዩብ ቻናል subscribe አድርጉ


15.1K views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-23 13:27:21
እኚህን #የመሳሰሉ አባቶች ነዉ ያጣነዉ ...

ኢትዮጵያ ሀገራችን ተዋሕዶ ሐይማኖቶታችን አሁን ያሉበት ሁኔታ

ኢሄን ቪዲዮ ገብታችሁ አዳምጡት





18.1K views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-22 22:17:10





15.1K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-22 18:31:28
በጣም ያሳዝናል ...

በዝቋላ ገዳም የተፈፀመውን አሰቃቂ የአባቶች ግድያ ሙሉውን አዳምጡት።


ሙሉውን የ ቪዲዮ መረጃ ገብታችሁ አዳምጡት አሁኑኑ ገብታቹ ስሙት


15.2K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-22 13:34:23 "4 ተገድለው 1 ጠፍተዋል፤ ገዳሙን እና እኛን ለማዳን እነሱ ተሰው፤ የእኛንም በደል እነሱ ከፈሉ"
የደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አባቶች
++++++++++++++++++++++++++++++

የገዳሙን መጋቤ እና ዋና ጸሐፊ ጨምሮ የደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም 4 መነኮሳት በታጣቂ ኃይሎች መገደላቸውን ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የደረሰው መረጃ ያመላክታል።

ከገዳሙ በስልክ ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው የካቲት 12/2016 ዓ.ም የታጠቁ ሰዎች ወደ ገዳሙ በመግባት ሁለት መነኮሳት መውሰዳቸውን እነሱ ይመለሳሉ ብለው ሲጠብቁ በማግስቱ የካቲት 13/2016 ዓ.ም ታጣቂዎቹ ድጋሚ መጥተው ለውይይት እንፈልጋችኋለን በማለት 3 መነኮሳትን ወደ "ጂዳ ተክለ ሃይማኖት" ወስደዋል ብለዋል።

መነኮሳቱ "ለውይይት" ሲባሉም "ችግር የለውም እናንተ አባቶች እዚህ ቆዩ እኛ አነጋግረናቸው እንመጣለን፤ ተረጋጉ" ብለው ታጣቂዎቹን ተከትለው ከገዳሙ ሂደዋል።

ቀኑን ሙሉ ስልካቸው ክፍት እንደነበረ አመሻሽ ማግኘት ባለመቻላቸው ተጨንቀው የአካባቢውን ምእመናን ሲያጠያይቁ 4ቱ መገደላቸውን እንደነገሯቸው አንደኛው አባት ግን ተለቀዋል ቢባልም እስካሁን ያሉበት እንዳልታወቀ አባቶቹ ለጣቢያችን በእንባ ተናግረዋል።

በታጣቂዎቹ የተገደሉት አባቶች

፩ አባ ተክለ ማርያም አሥራት (የገዳሙ መጋቤ)

፪ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን (የገዳሙ ዋና ጸሐፊ)

፫ አባ ገብረ ማርያም አበበ (ቀዳሽ ካህን፣የመጽሐፍ መምህርና የገዳሙ አስተዳደር አባል)

፬ ባህታዊ ኃ/ማርያም ስሜ (የገዳሙ የአስተዳደር አባል)
ሲሆኑ
እስካሁን ያሉበት ያልታወቀው ደግሞ አባ ኪዳነ ማርያም ገ/ሰንበት ናቸው።

ገዳሙ በተደጋጋሚ በታጠቁ ሰዎች ዐይነተ ብዙ ጥቃት እንደሚደርስበት ነገር ግን መፍትሔ እንዳላገኙ በመግለጽ የአሁኑ ጥቃት ግን በቃላት የማይገለጽ ነው ብለዋል።

"ገዳሙን እና እኛን ለማዳን እነሱ ተሰው፤ የእኛንም በደል እነሱ ከፈሉ፤ ጻድቁን አገልግዬ እዚሁ አርፋለሁ ሲሉ ደመ ከልብ ሆነው ዐፈራቸውንም ሳይቀምሱ ቀርተዋል" ሲሉም መረጃ የሰጡን አባቶች በከፍተኛ ሐዘን ገልጸዋል።

ኢሄኔ የተዋሕዶ ድምፅ የሆነውን የ YouTube ቻናል subscribe አድርጉ


15.5K views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-22 13:33:38
15.1K views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 20:45:03
"…የተሻለ እስኪመጣ እኔ የፕሮፋይል ፒክቸሬን በዚህ ቀይሬዋለሁ።

• ቪቫ ምኒልክ…!
26.5K views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ