Get Mystery Box with random crypto!

የአባታችን ቅዱስ #ተክለ _ሃይማኖት ዋና ዋና ዓመታዊ በዓላት 1,መጋቢት 24 (ጽንሰታቸው) | Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የአባታችን ቅዱስ #ተክለ _ሃይማኖት ዋና ዋና ዓመታዊ በዓላት

1,መጋቢት 24 (ጽንሰታቸው)
2,ታኅሳስ 24 (ልደታቸው)
3,ሚያዝያ 22 (6 ክንፍ የተቀበሉበት)
4,ኅዳር 24 (ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ያጠኑበት)
5,ጥር 24 (እግራቸው የተሰበረበት)
6,ነሐሴ 24 (ዕረፍታቸው)
7,ግንቦት 12 (ፍልሰታቸው)

ከጻድቁ በረከት አምላካቸው ይክፈለን