Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሙማነት ትሩፋቶች…! '…ወያኔ ወለዱ የግብጽ መንፈስ የኦህዴድኦነጉ ኦሮሙማ እንደ ሃገር ለኢት | Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

የኦሮሙማነት ትሩፋቶች…!

"…ወያኔ ወለዱ የግብጽ መንፈስ የኦህዴድኦነጉ ኦሮሙማ እንደ ሃገር ለኢትዮጵያ መርገምትን፣ ሞትን፣ ራብን፣ ችጋርን፣ ጥምን፣ ውድቀትን፣ መቅሰፍትን አምጥቶልናል። ይሄ የጅምላው ትሩፋት ነው።

"…የኦሮሙማ ቱሩፋት ለኦሮሞ ቄሮዎች፣ ያውም ኦህዴድ ትግሬዋን ወያኔን ለመጣል ያደርግ በነበረው ትግል መንገድ በመዝጋት፣ ድንጋይ በማስወርወር ለተጠቀመባቸው ጥቂቶቹ ቄሮዎች አሸወይና ሆኖላቸዋል። ለገሚሶቹ ደግሞ ኦነግ ሸኔ ሆነው ጫካ ገብተው ባንክ እየዘረፉ፣ ሰው እያገቱ ሃብታም ማፍያ እንዲሆኑ አድርጓል። የበዛው ከአግአዚ የትግሬ ስናይፐር ከሞት የተረፈው ቄሮ ግን እንደ ኮንደም ተጠቅመውበት ነው የወረወሩት። የከተማው አራዳ ቄሮ ግን ጭፈራ ላይ ነው። ቢሳደብ ተቆጪ፣ ቢዘርፍ ገልማጭ የለው በቃ አሸወይና ነው።

"…ዐማራን አበሽቃለሁ ብለው አዲስ አበባ ላይ የግብጽ ባንዲራ በግድ ሰቅለው ውደዱን፣ አክብሩን ቢሉም ከመናቅ፣ ከመጠላት በቀር ያተረፉት የለም። ፍቅር በዱላ እኮ አይሆንም። በግድ… ቱ ማፈሪያ ሁላ።

"…የሚደንቀው ትግሬም ተራብኩ እያለ ነው። ዐማራም እንደዚያው። ችግራቸውን ለዓለም አሳውቀዋል። ኦሮሞ ግን በወለጋ ወገኑ በራብ እንደቅጠል እየረገፈ፣ በወባ፣ በኮሌራ እየረገፈ ራበኝ ማለት ገጽታ ግንባታውን ስለሚያቆሽሽበት "የከተማ አራዳ ቄሮና ቀሪት ሰብስቦ፣ በሜካፕ አዥጎርጉሮ፣ ቁርሷን ዳቦ ያለሻይ የበላች ቀሪት ልዕልት ዲያናን አስመስሎ፣ ብቻ ዐማራ ይናደድ እንጂ እያዛጋች እንድትጨፍር በማድረግ አስረሽ ምቺው ላይ ነው። የእነ ፀጋዬ አራርሳው ኩሽ ሚዲያም ብስጭት ብሎ መጻፍ ጀምሯል።

"…ዐማራ የዘራውን ምርት ከብት ለቀህበት፣ የዐማራን ገበሬ ከቀንበር ጋር አስረህ አጋድመህ አርደህ፣ እህሉን በእሳት አቃጥለህ፣ አፈናቅለህ ስታበቃ ጥጋብ አትጠብቅ።

• ሁሉም የእጁን ከፈጣሪ ያገኛታል።