Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና በባህር ዳር ማምሻውን ቦምብ ፈንድቷል። በአልማ ጽ/ቤት፡ ሰመርላንድ ሆቴል አ | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሰበር ዜና

በባህር ዳር ማምሻውን ቦምብ ፈንድቷል። በአልማ ጽ/ቤት፡ ሰመርላንድ ሆቴል አከባቢ ፍንዳታው እንደደረሰ ታውቋል። የሪፐብሊካን ጋርድ በቦታው ተገኝቷል። ስለደረሰው ጉዳት ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም። በባህር ዳር ዛሬ ከቀትር በኋላ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህና አቶ ተመስገን ጥሩነህ ሀሙስ የተጀመረውን ስብሰባ ሲመሩት እንደነበረ ለማወቅ ተችሏል።
#ሼር በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

                                  
@emsmereja