Get Mystery Box with random crypto!

15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ ቅዳሜ ግንቦት 12 ቀን 20 | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ

ቅዳሜ ግንቦት 12 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) 15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን ዛሬ ማለዳ ለማስተማር ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ በመጓዝ ላይ እያሉ በደረሰው የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡

የሮቤ ከተማ ከንቲባ ንጋቱ ሞቱማ ተሸከርካሪው መንገድ በመሳት በተፈጠረው አደጋ እስካሁን 15 የዩንቨርሲቲው መምህራን ሕይወት ማለፉን ገለጸዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል፡፡

#ሼር በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

                                  
@emsmereja