Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ኤርትራ ጦሯን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠጋች ኤርትራ በሱዳን የተከሰተውን ጦርነት | Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሰበር ዜና

ኤርትራ ጦሯን ወደ ሱዳን ድንበር አስጠጋች
ኤርትራ በሱዳን የተከሰተውን ጦርነት ምክንያት በማድረግ ካሳላ ወደ ሚባል የሱዳን አዋሳኝ ድንበር በርካታ ሰራዊት ሰሞኑን አስጠግታለች። ካሳላ የሚባለው ቦታ አሁን ላይ በሱዳን የሚተዳደር ቢሆንም ካሳላ በታሪክ የኤርትራ ነው ብለው የሚያምኑም አሉ። ሱዳናዊያን ደግሞ ኤርትራ ጦሯን ያስጠጋችው ካሳላን በሀይል ለመውረር ነው እያሉ ይገኛሉ። ኤርትራ ግን ጦሯ ዳር ድንበሯን ለማስከበር እንዳስጠጋች ምንጮች ገልጸዋል።
በሌላ መረጃ
ከ10 በላይ ሄሊኮፕተሮች ዛሬ ደሴ ዙሪያ ለብዙ ደቂቃዎች መታየታቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል። በገራዶ አካባቢም አድርገው ወደ ሱዳን ድንበር እንዳቀኑም ተገልጿል። የቅኝት ስራ እንደሚሰሩ ይገመታል። #ሼር በማድረግ ተባበሩን


ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

                                   @emsmereja