Get Mystery Box with random crypto!

ሲሚንቶ በቴሌብር…… ሲሚንቶ እንደ ነዳጅ ወደ ዲጅታል ግብይት ሊገባ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስ | ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና - Zehabesha News

ሲሚንቶ በቴሌብር……

ሲሚንቶ እንደ ነዳጅ ወደ ዲጅታል ግብይት ሊገባ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።ሂደቱ ሲሚንቶ በተተመነለት ዋጋ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ፣ ስርጭቱ ከፋብሪካው ጀምሮ እስከ ተጠቃሚ ድረስ ያለውን ሰንሰለት ለመከታተል፣ የዘርፉን የግብይት ሥርዓት በማዘመን የግብይት ሰንሰለቱን ለማሳጠር እና ከህገወጥ ደላሎች የፀዳ የንግድ ሥርዓትን ለመዘርጋት ያግዛል ተብሏል።