Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ብሄረሰዊ ንቅናቄ አመራር አቶ ጋሻው መርሻ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር | ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና - Zehabesha News

የአማራ ብሄረሰዊ ንቅናቄ አመራር አቶ ጋሻው መርሻ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸው ተሰምተሠቷል።ከአብን በመንግስት መዋቅር ሹመት ካገኙት ዶ/ር በለጠ ሞላ፣የሱፍ ኢብራሂም እና አቶ ጣሂር መሀመድን ጨምሮ 4ኛ ሰው ሆነዋል።