Get Mystery Box with random crypto!

😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ zeget77 — 😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂
የቴሌግራም ቻናል አርማ zeget77 — 😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂
የሰርጥ አድራሻ: @zeget77
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.16K
የሰርጥ መግለጫ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, 0902410718
° ° [ ዝገት ከ ከሌላጋ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Abusmovies

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 09:59:53 ​​ የባከነች_ነብስ
#እዉነተኛ ታሪክ
#ክፍል1⃣
የቤዛዊት አለሙ እዉነተኛ ታሪክ

... ከሆስፒታል አልጋ ላይ እራሴን አገኘሁት። እናቴ ላይ ጨክኖ አፈር ማልበሱ ክፉኛ ሰቀቀን ሆኖብኝ ነበር ነገር ግን ድካም፣ሀዘን፣ብስጭትና ረሀብ ተደማምረዉ እራሴን እንድስት ስላደረጉኝ እጅግ የምሳሳላት እናቴን እንደ ወጉ አልቅሼ መቅበር ተስኖኝ በቀብሯ ማግስት እራሴን ስቼ ለህክምና ከገባሁበት ሆስፒታል ዉስጥ ነቃሁ። መጀመሪያ ላይ የአባቴ መጥፋት የሄደበት የገባበት አለመታወቁ ክፉኛ ያስጨንቃት ነበር ምናልባት ሰዎች አደጋ አድርሰዉበት እንዳይሆን ብላም ትሰጋ ነበር እዉነታዉ ግን አባቴ በእድሜ እጅግ ከምታንሰዉ እንደዉም እንደሰዎች አባባል ከእኔ እኩያ ከምትሆን ሴት ፍቅር ይዞት ቤት ንብረቱን በትኖ ከእሷ ጋር መኮበለሉን ስትሰማ ድንጋጤ ከነበረባት ግፊት ጋር ተዳምሮ ለሞት ዳረጋት።አሁን በህይወት ለመቆየት ምን ምክንያት ይኖረኛል? ህይወት እራሷ በሀዘኔ ዳንኪራ ልትመታ!፤በለቅሶዬ ጭቃ አቡክታ ቤቷን ልትሰራ!፤የእኔን ዉጣ ዉረድ እንደ ኮሜዲ ፊልም ልትኮሞኩም ስቃይና ሀዘንን ለግሳ ለዚህች ጠማማ ዓለም ካስረከበችኝ በሗላ ጭላጭ ተስፋን እንደማትሰጠኝ ልቦናዬ ከተረዳ ሰነባብቷል። እየሩስ ከአጠገቤ ነበረች መንቃቴን ስትመለከት በፍጥነት ሄዳ ዶክተሯን ጠርታ መጣች
<<እንዴት ነሽ? ምን አየተሰማሽ ነዉ?>>
ተስፋ መቁረጥና የሞትን ፅዋ ለመጎንጨት መጓጓት! ነዉ የሚሰማኝ ብዬ ለዶክተሯ ብነግራት ምነኛ ደስ ባለኝ ነገር ግን ይህንን ለመረዳት እኔ የቆምኩበት ላይ ልትቆም እኔ የሚሰማኝ ሊሰማት እንደማይችል ልቦናዬ ስላወቀዉ
<<ደ.ህ.ና ነ.ኝ!>> አልኳት
በእጆቿ ግንባሬን ከነካካችና የሙቀት መጠኔን ከለካች በሗላ
<<አሁን ደህና ነሽ ነገር ግን ሰዉነትሽ ስለተጎዳ ፈሳሽ ነገሮች በብዛት መዉሰድ ይጠበቅብሻል የማዝልሽንም መድሀኒት በአግባቡ መዉሰድ ይኖርብሻል!>> አለችኝ! ከእየሩስ ጋር የታዘዘልኝን መድሀኒት ተቀብዬ ወደ ቤት አመራን። አክስቴ ባለቤቷና ከአዲስ አበባ አብረዉን የመጡት ሰዎች ሀዘንተኞቹን ምሳ ሲመግቡ ደረስን! አብዛኞቹ እኔን ሲመለከቱ በሀዘን ደረታቸዉን መምታት ጀመሩ እየሩስ በፍጥነት ወደ መኝታ ክፍሌ ይዛኝ ገባች... መኝታ ክፍሌ ዉስጥ ባማረ ፍሬም የተሰቀለዉን የአባቴን ፎቶግራፍ ስመለከት የንዴትና የበቀል ስሜት በደም ስሬ ዉስጥ ይሯሯጥ ጀመር...

...........ይቀጥላል............

ቀጣዩን#ክፍል እንዲቀጥል
ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ
አሰተያየት ካላችሁ @Abusmovies አድርሱን


Join&share
@Zeget77
ማንበብ ባህላችን ይሁን
369 views , 06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:15:11 ​​ የባከነች_ነብስ #እውነተኛ ታሪክ #ክፍል የቤዛዊት አለሙ እዉነተኛ ታሪክ ... ማታ ከጠጣሁት ወይን ጋር ስለቀላቀለብኝ ነገር እርቃኔን ስላነሳኝ ፎቶና ስለቀረፀኝ ቪዲዮ እያፌዘ ያወራልኛል። በጣም አፀያፊ ቃላቶችን እየተናገርኩና እርቃኔን እየደነስኩ የቀረፀኝን የቪዲዮ ምስል ሲያሳየኝ ከመደንገጤ የተነሳ ልቤ በሀይል ድዉ ድዉ እያለች በጉሮሮዬ ልትወጣ ምንም አልቀራትም ሰማይ ምድሩ ዞረብኝ።…
471 views , 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 07:37:25 ያኔ ተማሪ ሆኜ በጣም ረባሽ ከመሆኔ የተነሳ class ቀርቼ ራሱ የረባሽ ስም ላይ ተፅፌ አቃለው
578 views , 04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 07:37:05 ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣
መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡

#አለች_አሉ
525 views , 04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:16:56 14 year olds now a days posting "I miss my boo" በጥፊ ሳላጠናግርሽ መጨረሻ ላይ "K"ን እረስቻት ነው በይኝ በከቻ
580 views , 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:16:24 ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ
565 views , 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:16:46 #እሷ : በጣም እሚገርመኝን ነገር አርገህ ካሳየኸኝ #sex እናደርጋለን?

#እሱ : እኔ #sex ማድረግ አልፈልግም

#እሷ : የምርህን ነው

#እሱ : አዎ ምነው ገረመሽ?

#እሷ : አዎ በጣም

#እሱ : እና መች ነው እምናደርገው።


Join
@Zeget77
Share  & Invite ur Friends
629 views , 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:16:29 የዘንድሮ ድመቶች ርቧቸው አይጥ ያዙ ስትላቸው..


*
እኔ የንፁሃን ደም አላፈስም!
ወተት ስጡኝ!

@Zeget77@Zeget77
605 views , 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:48:46 ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው
608 views , 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:46:01 ሴት ልጅ እንዴት የራሳችሁ እንደምታደርጉበትን 3 ነገሮች ልንገራችሁ






አይጠቅማችሁም. ተዉት.



Join
@Zeget77
Share  & Invite ur Friends
603 views , 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ