Get Mystery Box with random crypto!

ምን ብዬ ልንገራችሁ? እንዴት ብዬስ ልግለፅላችሁ? የወለደች ድንግል እመለከታለሁ፤ የተወለደ ሕፃንም | ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ምን ብዬ ልንገራችሁ? እንዴት ብዬስ ልግለፅላችሁ? የወለደች ድንግል እመለከታለሁ፤ የተወለደ ሕፃንም አያለሁ፡፡ እንዴት እንደ ተፀነሰ [እንደተወለደም] ግን አላውቅም፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ድካም መጣ፤ ፍጥረትም ከድካሙ ዐረፈ፡፡ ሊነገር የማይችል ጸጋ !