Get Mystery Box with random crypto!

“አንተ ራስህን መሥዋዕት አድርገህ ብታቀርብ ከአንተ ጋር አንድ አካል ለኾነችው [ለሚስትህ] ነው፡፡ | ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

“አንተ ራስህን መሥዋዕት አድርገህ ብታቀርብ ከአንተ ጋር አንድ አካል ለኾነችው [ለሚስትህ] ነው፡፡ ክርስቶስ ግን የገዛ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠው ጀርባዋን ላዞረችበትና እርሱን ለጠላችው [ለቤተክርስቲያን] ነው፡፡”

~ ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ፥ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው፥ ገጽ 43