Get Mystery Box with random crypto!

#እናመስግን! #ይመስገን #ተመስገን! ያለ አንዳች ምክንያት በቃ ዝም ብሎ የሚወድህ፣ ምክንያት | ይሄ ነው ሐበሻ!

#እናመስግን! #ይመስገን #ተመስገን!

ያለ አንዳች ምክንያት በቃ ዝም ብሎ የሚወድህ፣ ምክንያት እየፈለገ ሊምርህ የሚፈልግ አምላክ ስላለህ ከእድለኝነትም በላይ ነውና እግዚአብሔርን ይመስገን።


#እግዚአብሔር_ይመስገን።
#እግዚአብሔር_ይመስገን።
#እግዚአብሔር_ይመስገን።


@ይሄ ነው ሐበሻ!
https://t.me/yihenewhabesha