Get Mystery Box with random crypto!

#አለመወዳደር ወይስ #መወዳደር_አለመፈለግ ማን ፈጣን እንደሆነ ለማውቅ አቦ ሸማኔውን ከአራት ፈጣ | ይሄ ነው ሐበሻ!

#አለመወዳደር ወይስ #መወዳደር_አለመፈለግ

ማን ፈጣን እንደሆነ ለማውቅ አቦ ሸማኔውን ከአራት ፈጣን ውሻዎች ጋር እንዲወዳደር አደረጉት። ነገር ግን ውድድሩ ተጀምሮ ውሻዎቹ መሮጥ ሲጀምሩ አቦ ሸማኔው በመሮጥ ፈንታ ቁጭ ብሎ ይመለከታቸው ጀመር። ሁሉም የውድድሩ ተመልካቾች የአቦ ሸማኔው አለመሮጥ እና ከቦታው አለመንቀሳቀስ አስገርሟቸው 'ምን ተፈጠረ ?' ሲሉ ጠየቁ !!

...አንዳንዴ ምርጥ መሆንህን ለማስመስከር ከሁሉም ጋር #መወዳደር መሞከር #ሞኝነት ነው። ስድብም ነው። ጠንካራ መሆንህን ለማሳየት ከደረጃህ መውረድ አያስፈልግህም። አቅምህን፣ ኃይልህን፣ ችሎታህን ለሚገባ ነገር ብቻ አውሉው።

bini_girmachew

@ይሄ ነው ሐበሻ!
https://t.me/yihenewhabesha