Get Mystery Box with random crypto!

#እግዚአብሔር ወደ ሰው ሰውም ወደ እግዚአብሔር ማየት እንዲችሉ፤ ከሦላሴ መሐል እግዚአብሔርና ሰው | ☦የዘላለም ✞ ሕይወት¤ETERNAL LIFE

#እግዚአብሔር ወደ ሰው
ሰውም ወደ እግዚአብሔር ማየት እንዲችሉ፤ ከሦላሴ መሐል እግዚአብሔርና ሰው ሆነ ቃሉ፡፡አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤1ኛ ጢሞ 2፥5
@Yezelalemhiywet
@Yezelalemhiywet
@Yezelalemhiywet