Get Mystery Box with random crypto!

بسم الله الرحمن الرحيم አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ አህቶች ላለፉት ጊ | 🌹የሱና እህቶች የለውጥ ሚና🌹

بسم الله الرحمن الرحيم

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ አህቶች ላለፉት ጊዜያቶቾ ሲሰጡ የነበሩት(የሴቶች ብቻ) የኡሰታዝ ጣሀ አህመድ(ሐፊዘሁሏህ) ደርሦች ከዙም ወደ የኡስታዝ የቴሌግራም ቻናል መዘዋወራቸውን እየገለፅን ለዛሬ የሚኖረን፥

የረመዳን ሙሐደራ በቀጥታ

ለሴቶች ብቻ

ዛሬ እሑድ 17 April 2022

ሰዓት 2:30PM UK Time
4:30 Saudi
10:30 Ethio Time

በኡስታዝ ጣሀ አህመድ (ሐፊዘሁሏህ)

https://t.me/tahaahmed9