Get Mystery Box with random crypto!

የፆም አላማ ረሃብና ጥማትን እንዲሁም ጭንቅና መከራን መቋቋም መቻልን አካልን ማለማመድ አይደለም። | 🌹የሱና እህቶች የለውጥ ሚና🌹

የፆም አላማ ረሃብና ጥማትን እንዲሁም ጭንቅና መከራን መቋቋም መቻልን አካልን ማለማመድ አይደለም። ነገር ግን ለነፍሳችን ተወዳጅ የሆኑ ነገሮችን ይበልጥ ተወዳጅ ለሆነው ውዴታ ስንል መተውን ነፍሳችንን ማለማመድ ነው። የምንተዋቸው ተወዳጅ ነገሮች ምግብ፣ መጠጥና ወሲብ ሲሆኑ እነዚህን በመተው የሚፈለገው ውዴታ ደግሞ ልዕልናው ከፍ ያለው የአምላካችን አሏህ ውዴታ ነው።


(48سؤالا في الصيام ص10) ‎#ابن_عثيمين
‎#رمضان

https://t.me/abdurezaq27