Get Mystery Box with random crypto!

የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3

የቴሌግራም ቻናል አርማ yesketmengedme — የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3
የቴሌግራም ቻናል አርማ yesketmengedme — የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3
የሰርጥ አድራሻ: @yesketmengedme
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.23K
የሰርጥ መግለጫ

በስኬት መንገድ ላይ እያንዳንዷ እርምጃችን ወደ ግባችን ታቀርበናለች!!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-06 09:15:50
"አዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ።

አዲስ እይታ በንግድ እና ኢንቨስትመንት የማማከር ሥራ አገልግሎት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "አዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ ለተለያዩ አካላት ስልጠና ተሰጠ።

ቦሌ በሚገኘው በዓለም ሲኒማ ዛሬ ነሐሴ 25 ቀን 2014ዓ.ም በተሰጠው ስልጠና ላይ ቢዝነስ የጀመሩ ማህበራት አባላት እና ስራ ፈጣሪ ግለሰቦች ተሳታፊ ሆነዋል።

የሰው ባህሪ እና የቢዝነስ ስነ-ልቦና ፣ በቢዝነስ ውስጥ ስኬትን ማስቀጠል እንዴት ይቻላል፣ ቢዝነስ ለመስራት እራስን መስራት ፣ የቢዝነስ አመራርና አስተዳደር እና የማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ባህሪያት በሚሉ ርዕሶች በዶክተር ወሮታው በዛብህ በዶክተር እዮብ ማሞ ፣በዶክተር ኤሊያስ በላይ ፣ በአቶ ሳሙኤል ተክለእየሱስ ፣ በአቶ ክብረት አካሳ እና በአቶ ተመስገን ዐብይ ተሰጥቷል።

ከአዲስ እይታ የስልጠና መርሐግብር ፍጻሜ በኃላ ከዚህ ቀደም የአዲስ ህይወት ስልጠና ወስደው በስራ ላይ የሚገኙ ስራ ፈጣሪዎች እና አጋር አካለት የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

አዲስ እይታ የኢትዮጵያ የንግድ ህግ አዋጅን መሰረት በማድረግ በወርሃ ጥር 2007 ዓ.ም የተመሰረተ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የቢዝነስ ማማከር አገልግሎት፣ የቢዝነስ ስልጠናዎችንና የስነልቡናዊ ምክሮችን የሚሰጥ የግል ተቋም ነው።
(ጌች ሐበሻ)
351 views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:33:19
359 views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 23:25:21
350 views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:54:57
አዲስ እይታ በንግድ እና ኢንቨስትመንት የማማከር ሥራ አገልግሎት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "አዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።
የስልጠና ርዕሶች
1.የሰው ባህሪ እና የቢዝነስ ስነ-ልቦና
2.በቢዝነስ ውስጥ ስኬትን ማስቀጠል እንዴት ይቻላል
2. ቢዝነስ ለመስራት እራስን መስራት
3. የቢዝነስ አመራርና አስተዳደር 4.የማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ባህሪያት
5. እራስ ላይ መስራት ለስኬታማ ቢዝነስ
ስልጠና የሚሰጡ አሰልጣኞች
-ዶ/ር ወሮታው በዛብህ
-ዶ/ር እዮብ ማሞ
-ዶ/ር ኤሊያስ በላይ
-ሳሙኤል ተ/እየሱስ
-ክብረት አካሳ
-ተመስገን ዐብይ
የስልጠናው ተሳታፊዎች
-ቢዝነስ የጀመሩ ማህበራት አባላት እና ስራ ፈጣሪ ግለሰቦች፣
-በቢዝነስ ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ተቋም
በዕለቱ በአዲስ እይታ አማካኝነት ቢዝነስ ጀምረው በስራ ላይ የሚገኙ የስራ ፈጣሪዎች የዕውቅና ሽልማት ይበረከትላቸዋል።
የስልጠና ቦታ:-ዓለም ሲኒማ
የስልጠና ቀንና ሰዓት:-ሰኔ 25/2014 ዓ.ምቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ
መግቢያ
የአዲስ እይታ መፅሐፍ
በ0978212121 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
680 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:05:05
1.0K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 14:40:32 Journalist cross road agriculturehttps://www.ethiojobs.net/display-job/392730/Junior-Journalist.html?searchId=1653910575.1017&page=1104 Business and Administration Jobshttps://www.ethiojobs.net/browse-by-category/Business%20and%20Administration/113 Engineering Jobhttps://www.ethiojobs.net/browse-by-category/Engineering/91 Accounting and Finance Jobshttps://www.ethiojobs.net/browse-by-category/Accounting%20and%20Finance/59 Sales and Marketing Jobshttps://www.ethiojobs.net/browse-by-category/Sales%20and%20Marketing/36 Information Technology Jobshttps://www.ethiojobs.net/browse-by-category/Information%20Technology/17 Communications, PR and Journalism Jobshttps://www.ethiojobs.net/browse-by-category/Communications%2C%20PR%20and%20Journalism/
1.3K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 14:46:27 https://www.facebook.com/106588478010380/posts/406360574699834/?flite=scwspnss
1.2K views11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 20:13:13 ደረሰ! አይቀርም
የ4ሙሉ ቀን የቢዝነስ ወርክሾፕ ግንቦት 24 _27 ይምጡ ይሰልጥኑና የራሶት አለቃ ይሁኑ።በተለይ ከአዲስ አበባ ውጭ ያላችሁ ።መልካም አጋጣሚ ነው።
በተጨማሪም ለድርጅቶች ገበያማስፋፋትና የደንበኞ የማቆየት ስትራቴጂ እንሰጣለን!
እኝ ጋር ሲሰለጥኑ c.o.c ሰርተፋኬት እንዲሁም የነፆ የማማከር አገልግሎት ባለሙያ ያገኞሉ!
570 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 20:13:03 ደረሰ! አይቀርም
የ4ሙሉ ቀን የቢዝነስ ወርክሾፕ ግንቦት 24 _27 ይምጡ ይሰልጥኑና የራሶት አለቃ ይሁኑ።በተለይ ከአዲስ አበባ ውጭ ያላችሁ ።መልካም አጋጣሚ ነው።
በተጨማሪም ለድርጅቶች ገበያማስፋፋትና የደንበኞ የማቆየት ስትራቴጂ እንሰጣለን!
እኝ ጋር ሲሰለጥኑ c.o.c ሰርተፋኬት እንዲሁም የነፆ የማማከር አገልግሎት ባለሙያ ያገኞሉ!
1.4K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 21:26:48 ሰላም የስኬት መንገድ ቤተሰቦች
6ኛው አዕምሮ ባለራዕዮች ዕለት ስኬታማ ማህበረሰብ ለማፍራት
ግንቦት 13/09/2014 ቅዳሜ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ በራስ አምባ ሆቴል።
በተግባር ተፈትነው ስኬታማ የሆኑ ስራ ፈጣሪዎች ልምድና ተሞክሮዎቻቸውን ያበርባሉ።
ይምጡና ለነገው ስኬት ስንቅ የሚሆን ልምድን ይቅሰሙ።
0911407753
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ!
1.3K viewsedited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ