Get Mystery Box with random crypto!

የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3

የቴሌግራም ቻናል አርማ yesketmengedme — የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3
የቴሌግራም ቻናል አርማ yesketmengedme — የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3
የሰርጥ አድራሻ: @yesketmengedme
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.23K
የሰርጥ መግለጫ

በስኬት መንገድ ላይ እያንዳንዷ እርምጃችን ወደ ግባችን ታቀርበናለች!!

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-24 00:44:44 7 life-changing lessons from the book "Man's Search For Meaning"

1. Accept what you can’t control

We cannot always control what happens to us, but we can control how we respond.

Accept this. Do not fight it.

Accepting you can only control how you respond gives you more control than trying to control everything.

2. Success is a by-product of vision

Instead of putting all of your time and energy into becoming successful,

Put all of your time and energy into creating value, into something bigger than yourself, and success will come.

3. There is meaning in suffering

Frankl explains that suffering is a part of life - it is unavoidable

Hence, if there is meaning in life, there is meaning in suffering.

“Without suffering and death, human life is incomplete”

4. Suffering doesn’t last forever

As much as suffering is unavoidable - it is not constant.

There will come a time of liberation, a time where the suffering ceases.

That time is generally when you find or create the meaning behind your particular suffering.

5. Self-actualisation is a by-product of self-transcendence

Man must give himself completely to another cause, to his purpose

When he does this man will become more human than he could imagine and the more human he is the more he actualises himself and releases his potential.

6. Purpose keeps us alive

Frankl documents how those in Auschwitz who had given up hope, that had not created their purpose, would soon pass

But those who knew they had something or someone waiting for them after liberation would carry on surviving through the hell they were in

7. Man creates his purpose

“Man should not ask what the meaning of his life is, but rather recognise it is he who is asked”

Life questions us, it challenges us, and it is up to us to answer the question, rise to the challenge and give meaning to our lives.

Follow us on Instagram

https://www.instagram.com/mr_pawan234/

Follow us on Facebook profile https://www. facebook.com/pawan.baral.3133

Visit here for more:
351 views21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:31:50 ሰላም ድንቆች
ቀናችንን በምስጋና በጥሩ አስተሳሰብ በአዎንታዊ ቃላት እንጀምር።
*እኔ ድንቅ ነኝ
*እኔ ፍቅር ነኝ
*እኔ ሰላም ነኝ
*እኔ ጠንካራ ነኝ
*እኔ ተወዳጅ ነኝ



መልካም የስኬት ቀን
384 views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 19:08:53 #ደስታን_ሊያሳጡን_የሚችል_መጥፎ_ልማዶች
""“""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
★ #ስሜትን_በውስጥ_መያዝ:- ስሜትን ደብቆ ከመያዝ ይልቅ ግባችንን ባላደናቀፈ ወይም ሊረዳን በሚችል መልኩ መግለጽ ተገቢ ነው።

★#በቴክኖሎጂ_ራስን_ማደንዘዝ:-ለቲቪ፣ ቪዲዮ ጌም፣ ኮምፒውተር፣ ስልክ፣ እና የመሳሰሉት ነገሮች ላይ ለምናጠፋው ጊዜ ገደብ ሊኖረን ይገባል።

★ነገሮችን ወይም ቁሳቁስ ለማግኘት ብዙ ጊዜ ማጥፋት እና ጥረት ማድረግ:- ቁሳቁስ ደስታን አይሰጥም። ነገሮችን ለማግኘት የማሳደድ ልማድ ሲኖርህ ደስታህን ታጣለህ። ምክንያቱም ቁሳቁሱን የምታገኘው ሌላ እውነተኛ ደስታ ሊሰጠን ከሚችሉ ነገሮች (ጓደኞች፣ ቤተሰቦች እና በትርፍ ጊዜ ማድረግ ከሚያስደስተን ነገር ) ጊዜን በመቀነስ ስለሆነ።

★ #ደስተኛ_ለመሆን_ነገን_መጠበቅ:- ደስተኛ ለመሆን የስራ እድገት፣ የደመዎዝ ጭማሪ፣ ትዳር እና የመሳሰሉትን ነገሮች መጠበቅ ተገቢ አይደለም። ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች ስሜታችን ላይ ያለው ውጤት ስላልተረጋገጠ፤ ይልቅንም ዛሬ ባለን ነገር ለመደሰት እናተኩር።

★ #ለውጥን_መጋፋት_ወይም_መጣላት:- ለውጥ በሕይወታችን ውስጥ አንድ የማይቀር የሕይወት ክፍል ነው። ለውጥ ለማድረግ አስቀድመህ በምትፈቅድበት ጊዜ፤ ለውጦች ሲከሰቱ አማራጮችህን ተገንዝበህ ትተዘጋጀህ፤ ስለዚህ ለውጦች በትክክል በሚከሰቱበት ወቅት እንደ አስደንጋጭ፣ ድንገተኛ፣ ፍርሃትና፣ ተስፋ አስቆራጭ ከሆኑ ስሜቶች ከመጠቃት እራስህን ትጠብቃለህ።

★ #አሉታዊ_አመለካከት:- አሉታዊ አመለካከት ለስሜት ከባድ ከመሆኑም ባሻገር ደስታን ለመንጠቅ ዋነኛው አቀጣጣይ ነዳጅ ነው።

★ #ከሌላ_ሰው_ጋር_ለመጓዝ_መሞከር:- በቋሚነት ራስን ከሌላ ሰው ጋር ማወዳደር እና በተመሳሳይ ለመጓዝ መሞከር ተገቢ አይደለም። ቅናት እና ምቀኝነት እኮ ከደስታ ጋር አይጣጣሙም።

★ #ከቤት_አለመውጣት:- ደስተኛ ካልሆኑ ሰዎችን ይርቃሉ። ይህ ግን ስህተት ነው። ምንም እንኳን ባያጣጥሙትም ማህበራዊ ግኑኝነት ለስሜት ጥሩ ነው።
መልካም ቀን
                ◈━━━━━━━◈━━━━━━━◈
@tobiya2
399 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 17:01:15 የእነሆ ግብዣ

ርእስ፦ውብ
ይዘት፦ ወጥ ልብወለድ
ገጽ፦ 205

ደራሲ ደሴ አዳም በ1981 ዓ.ም በቡሬ ከተማ ተወለደ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ procurement and supply management የመጀመሪያ ድግሪውን አግኝቷል። እንዲሁም በቶም ፊልም ጥበባት ማዕከል በፊልም ጥበብ ዘርፍ ተመርቋል። በ2009 ዓ.ም “ሁለት ሀገር” ፤ በ 2010 ዓ.ም “የጠቅላይ ሚኒስቴሩ እናት ትንቢት +27” ፤ በ2011 ዓ.ም ደግሞ “አስታራቂ” የተሰኘ መጽሐፍ በማሳተም ለአንባቢያን አቅርቧል። በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ በመንግሥት ግዥ (public ዙሪያ አስተዳደር procurement) የሥልጠና እና የማማከር ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡

እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ።
4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።
363 views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:14:48
412 views20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:14:22 ማን ነበረ እንደ ማይክ ታይሰን ዓለምን እጁ መዳፍ ውስጥ ያስገባ ማን ብርቱ ነበር እሱ አጠገብ ቡጢ ጨብጦ የሚቆም ማን ነው እንደሱ በጊዜው የተመካ ዛሬስ
************

ጊዜ እንዲህ ያልፋል ። ትናንት አልፎ ዛሬ መጥቷል ። ዛሬም አልፎ ነገ ይመጣል ። ብርታታችን ይጠፋል ፤ ክብራችን ይጎድላል ፤ ዝናችን ይረግፋል ። በመጨረሻ እኛ ብቻ እንቀራለን ። እነዚያ ምድር የሚያንቀጠቅጡ የማይክ ታይሰን እጆች አንዳች ነገር እንኳን አጥብቀው እንደማይዙት ዛሬ አለን ብለን የምንመካበት የትኛውም ጉዳይ ነገ ተረት ሆኖ ይቀራል ። በዚህ ዓለም የሚቀረው መልካምነታችን ብቻ ይሆናል ። ያ ብርቱ ዛሬ ሰዎች ካላገዙት አንዳች ጉዳዩን እንኳ መከወን እንደሚቸግረው ነገ አለን የምንለው ሁሉ ጠፍቶ ብቻችንን እንቀራለን ።

ማን ሰው ነው እንደ ታይሰን በዝና የተጫወተ ማን ነው እንደሱ የዓለም መነጋገሪያ የሆነ እንደሱ ዓለም ያጨበጨበለት ስንት ሰው አለ ስንት ሰው አለ ዛሬ ከጎኑ ማን ነው እንደሱ በጊዜው የተመካ ደግ ሆንክ ክፉ ፣ ለጋስ ሆንክ ቀማኛ ፣ ብርቱ ሆንክ ደካማ አንድ ቀን ያለህ ሁሉ ይጠፋል ወይም አንተ ትጠፋለህ ። ያኔ እዚህ ምድር ላይ የሚቀር ምን ስም አለህ መልካም መሆን ቢከብድህ እንኳ ክፋት መጠሪያህ እንዳይሆን ምን አድርገሀል በመጨረሻ ላይ የሚጻፍልህ ምን መልካም ተግባር አለህ
394 views20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:44:50
Do you know how to organize team goals with purposes, delegate Tasks Effectively? Make Communication A Priority? Then these positions may just be right for you!!!

There are more than 69 Management Jobs available today! Browse through the latest postings and see if you are a fit. Click here to apply: https://www.ethiojobs.net/search-results-jobs/?searchId=1660900765.0829&action=refine&view=list&JobCategory[multi_like][]=832
364 views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:43:52 Job Title: Tv Hosting

Company: Elehan Film Production (Verified )

Job Type: Permanent

Description: Attractive woman
Good communication skill, Good interviewer
Who listens old and recent music,
Who can sing,
Who can drive a car,
age>24
height>1.60
To Apply: Contact :- @YoGhost198

Job Title: Video Editor and Cameramen

Company: Hermon Spiritual Reformation Church

Job Type: Permanent

Description: Hermon Spiritual Reformation Church
We need video editor and cameramen for we are starting our own Tv broadcasting station.
Quantity: 2
Experience: at least a year in related field
Religion: Protestant
Salary net: 8000
Make sure you are qualified and it's recommended if both are friends.
To Apply: Contact :- @YegetaWudLj

Job Title: News anchor Journalist

Company: Elehan Film Production (Verified )

Job Type: Permanent

Description: News anchor
Journalist
Who can find a news from trusted sources.
Good communication and journalism skill
Who can work professionally
Who had worked in news agencies
Gender=male/female
Age= 26-39
To Apply: Contact :- @YoGhost198
339 views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:41:29 ከስኬት ጀርባ:
ብዙዎቻችን ብዙ እንመኛለን ግን ለዛ ለምንመኘው የምንከፍለው ዋጋ ዝቅተኛ ነው አዎ....... ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ እንሁን
ማይክል አንጀሎ በስቲንግ ቻፕል በርካታ ስራዎች አሉት አንዴ ምን አለ መሰላችሁ " ሰዎች አሁን ያለኝን እውቀት ለማግኘት ምን ያህል ጠንክሬ እንደሰራሁ ቢያውቁ ኖሮ ማወቄ በፍፁም አስደናቂ አይሆንባቸውም ነበር አለ"
ከእያንዳንዱ ስኬት ጀርባ የትምህርት የስልጠና የልምምድ የስርዐትና የመስዋእትነት ታሪክ አለ ሰናይ ጊዜ

ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ እንደተናገረው
በፍቅር ተፃፈ
304 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:40:50 መለማመድ መለማመድ መለማመድ
በኦሎምፒክ ቡድን ውስጥ ከ ሚካኤል ጆርዳን ጋር ስጫወት ይላል ስቲል አልፎርድ
የተባለ የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት በኦሎምፒክ ቡድን ውስጥ ከ ሚካኤል ጆርዳን ጋር ስጫወት ቡድኑ ውስጥ ከነበሩ ታላላቅ ተጫዋቾች ችሎታና በእርሱ ችሎታ መካከል ክፍተት ነበር ያስገረመኝ የነበረው ግን ሁልጊዜ ሲመጣ መጀመሪያ ሲሔድ መጨረሻ ነው በልምምድ ዋጋ ይከፍል ነበር።
ቢርድ ቢራርሊይ የአሜሪካ ሴናተር ከመሆኑ በፊት ጎበዝ የቅርጫት ኩዋስ ተጫዋች ሆኖ ነበር በ ስፖርቱ ጎበዝ የሆነበት ምክንያት ገና ሁለተኛ ደረጃ ትምርትቤት እያለ በቀን ለ4 ሰዓት ይለማመድ ነበር የአሁኑ ጊዜና ያለፈው ጊዜ በሚለው የግል ማስታወሻው ውስጥ የሚከተለውን ብሎ ነበር
"የቡድን አባላቶቼ ከሔዱ በኁዋላ እኔ ለመለማመድ ወደኁዋላ እቀር ነበር ልምምዴን የምጨርሰው ሜዳው ላይ ከአሉት ከእያንዳንዱ ምልክቶች 15 ቅርጫቶችን በተከታታይ ሳስቆጥር ነበር"ይላል።ከሳተ ከመጀመሪያው ደግሞ ይጀምራል ይህንን ጠንካራ የልምምድ ዝግጁነት ያዳበረው አንተ ባትለማመድ የሆነሰው የሆነቦታ እየተለማመደ ነው ከዚያ ሁለታችሁ ስትገናኙ እኩል ችሎታ ቢሰጣችሁ እንኩዋን እሱ ያሸንፋል የሚለውን የልምምድ አስፈላጊነት የተረዳበት ፅንሰ ሀሳብ ይዞ በመከተሉ ነው በህይወት የትኛውም ቦታ ላይ ለመድረስ ብቸኛው መንገድ ለዛ ነገር ጠንክሮ መስራት እንደሆነ መማር ያስፈልጋል

ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ እንደተናገረው
በፍቅር ተፃፈ
343 views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ