Get Mystery Box with random crypto!

አእምሮ ማግኔት ነው! ስለ በረከቶች ካሰብክ በረከትን ይስባል፤ ስለ ችግር ካሰብክ ችግሮችን ይስባል | የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3

አእምሮ ማግኔት ነው!
ስለ በረከቶች ካሰብክ በረከትን ይስባል፤
ስለ ችግር ካሰብክ ችግሮችን ይስባል።
ሁልጊዜ ጥሩ ሀሳቦችን አዳብር
አዎንታዊ እና ብሩህ አመለካከት ይኑርህ!