Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ድንቆች ቀናችንን በምስጋና በጥሩ አስተሳሰብ በአዎንታዊ ቃላት እንጀምር። *እኔ ድንቅ ነኝ | የስኬት መንገድ አሐዱ ሬድዮ 94.3

ሰላም ድንቆች
ቀናችንን በምስጋና በጥሩ አስተሳሰብ በአዎንታዊ ቃላት እንጀምር።
*እኔ ድንቅ ነኝ
*እኔ ፍቅር ነኝ
*እኔ ሰላም ነኝ
*እኔ ጠንካራ ነኝ
*እኔ ተወዳጅ ነኝ
*እኔ ጀግና ነኝ
*እኔ ቅን ነኝ


መልካም የስኬት ቀን