Get Mystery Box with random crypto!

በቀንና በሌሊት 1000 ሶለዋት ያለ ፤ከዱንያና ከአኺራ ቅጣት ነፃ ይሆናል።የቀብር ጥየቃን በትክክ | ሁስነል ኹሉቅ

በቀንና በሌሊት 1000 ሶለዋት ያለ ፤ከዱንያና
ከአኺራ ቅጣት ነፃ ይሆናል።የቀብር ጥየቃን በትክክል
ይመልሳል። የቂያማን ጭንቀት ይገላገላል።በቀንና
በሌሊት 500 ሶለዋት ያለ_᎓ ቀልቡ ላይ ድህነት
አይገባም።ወንጀሉ እንደ ጤዛ ይረግፋል። ደስተኝነትን
ይለገሳል። በቀንና በማታ 100 ሶለዋት ያለ ፤
ከኒፋቅ ነፃ ይሆናል። ቂያማ ላይ ከሹሃዳዎች ጋ
ይሆናል። መቶ የዱንያና የአኺራ ሃጃው ይስተካከላል።
በቀንና በማታ 10 ሶለዋት ያለ ___፤ ቀኑን በሙሉ
በአሏህ ጥበቃ ይውላል።የእርሱና የወላጆቹ ወንጀል
ይማራል።እነዚህ ለአብነት የተጠቀሱ ናቸው። ከዚህ
ያልጠቀስኰቸውን በጣም ብዙ ጥቅሞችንም
ይጎናፀፋል።
መልካም ኸሚስ።
አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ሠይዲና
ወመውላና ሙሀመድ ፣ወአላ አሊ ሠይዲና ሙሀመድ

#በዱዓ_በርቱ_እኛንም_ አትርሱን!

መልካም_አዳር_ሰይዲን_ከማየት_ጋር

ጁሙዓቱን ሙባረካ

በቅንነት ለወዳጂወ ያስየላልፉ ሸር

https://telegram.me/yeresulnfkrmeglecha