Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም፣ ቆንጆ ፉድስ ነን! የኢትዮጲያ ባህላዊ ምግቦች በሚገባቸው ክብር እና ደረጃ በማቀናበር | YeneTube

ሰላም፣ ቆንጆ ፉድስ ነን!

የኢትዮጲያ ባህላዊ ምግቦች በሚገባቸው ክብር እና ደረጃ በማቀናበር ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል። እርስዎም ይህንን መጠይቅ በመሙላት የሚወዷቸውን ኢትዮጲያዊ ጣዕሞችን በመላው በዓለም ያገኟቸው ዘንድ የበኩልዎን አስተዋፅዎ እንዲወጡ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ለሚያደርጉት አስተዋፅዎ ያዘጋጀነውን የምስጋና ሽልማት ለመቀበል ስልክ ቁጥሮን መተው እዳይረሱ፣ እናመሰግናለን።

የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ወደ ፎርሙ ይግቡ
https://forms.gle/dZ9qwg2L3bJsX9NR7