Get Mystery Box with random crypto!

ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር እንደገጠመው እንዲሁም እንደተስተካከል ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያው አሳውቋል | YeneTube

ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር እንደገጠመው እንዲሁም እንደተስተካከል ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያው አሳውቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎች የራሳችሁ ያልሆነ ገንዘብ አስተላልፋችኃል ብሩን ለንግድ ባንክ አስተላልፍ የሚሉ ማስታወቂያዎች በመለጠፍ ላይ ናቸው።

" ዩንቨርስቲዎች ጣልቃ ለምን ገብ የሚለው እንለፍው "

እስካሁን ንግድ ባንክ ብር ሳይቆርጥት ወደ አካውንት ያስተላለፉት ሰዎች ያለው ነገር የለም
የሲስተም ችግር እንደገጠምው ከመግለፅ በስተቀር።

@Yenetube @Fikerassefa