Get Mystery Box with random crypto!

ተመድ በአፍሪካ ቀንድ ወደ 64 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲል አስጠንቅ | YeneTube

ተመድ በአፍሪካ ቀንድ ወደ 64 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲል አስጠንቅቋል!

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት (UNOCHA) እንዳስታወቀው  በአፍሪካ ቀንድ በተያዘው ዓመት ወደ 64 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲል አስጠንቅቋል ።

ተመድ በሰጠው በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫ በሱዳን 25 ሚሊዮን፣ በኢትዮጵያ 21 ሚሊዮን፣ በደቡብ ሱዳን 9 ሚሊዮን እና በሶማሊያ 8.3 ሚሊዮን ሰዎች የሰብዓዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ብሏል።

Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa