Get Mystery Box with random crypto!

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስ | YeneTube

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት


አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911892011 / 0930202124