Get Mystery Box with random crypto!

አኗር መስጅድ አካባቢ ባለ ስፍራ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ከ20 በላይ መኖሪያ ቤቶች ተቃጠሉ! በአ | YeneTube

አኗር መስጅድ አካባቢ ባለ ስፍራ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ከ20 በላይ መኖሪያ ቤቶች ተቃጠሉ!

በአዲስ አበባ ልዩ ስፍራው ልዩ ስሙ ስሜ ሜዳ (ንጉስ ሚካኤል ሆቴል አካባቢ ) ባለ አኗር መስጅድ አካባቢ በሚገኝ ስፍራ ዛሬ ጥር 29,2013 ቀን ስድስት ሰአት ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት አደጋ ከ20 በላይ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸውን ፊደል ፖስት ከስፍራው የደረሰ መረጃ ያሳያል።የከተማው እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስለተፈጠረው የአደጋ ውድመትና መንስኤ ዝርርዝር መረጃ ባይሰጥም እሳቱ በቁጥጥር ስር መዋሉን ለፊደል ፖሰት ገልፇል።

Via Fidelpost
@YeneTube @FikerAssefa