Get Mystery Box with random crypto!

አየር መንገዱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ ጀመረ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮ | YeneTube

አየር መንገዱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ ጀመረ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ አፍሪካ ማጓጓዝ መጀመሩን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ የመጀመሪያውን ክትባት ወደ አፍሪካ መጓጓዝ መጀመሩን ገልጿል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa