Get Mystery Box with random crypto!

336 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረብያ ሪያድ ከተማ በትናንትናው ዕለት ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ውጭ | YeneTube

336 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረብያ ሪያድ ከተማ በትናንትናው ዕለት ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

@YeneTube @FikerAssefa