Get Mystery Box with random crypto!

ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 2‚785 ተማሪዎችን አስመረቀ! ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ | YeneTube

ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 2‚785 ተማሪዎችን አስመረቀ!

ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 785 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡

በምረቃ ስነ ስርአት ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር የደህንነት ጉዳዮች አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የፌዴራል ከፍተና የስራ ሀላፊዎች እና የኃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa