Get Mystery Box with random crypto!

የዲ.አር.ኮንጎ ፕሬዝደንት ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል! የዲሞክራቲክ ሪፓሊክ ኮንጎ ፕሬዝ | YeneTube

የዲ.አር.ኮንጎ ፕሬዝደንት ትናንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል!

የዲሞክራቲክ ሪፓሊክ ኮንጎ ፕሬዝደንት ፌሊክስ አንቶየን ትሺስኬዲ ትናንት ጥር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ምሽት ላይ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ፕሬዝደንቱ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ፕሬዝደንት ትሺስኬዲ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ይቀበላሉ፡፡የሕዳሴ ግድቡ ድርድርም በእርሳቸው መሪነት የሚቀጥል ይሆናል፡፡

[Al-ain]
@YeneTube @FikerAssefa