Get Mystery Box with random crypto!

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው! የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በተ | YeneTube

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው!

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በተከታታይ ፕሮግራም ያስተማራቸውን 5 ሺህ 310 ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡

በመጀመሪያ ዲግሪ 2ሺህ 963 ወንድ እና 2ሺህ 115 ሴት ተማሪዎችን እነዲሁም 214 ወንድ እና 18 ሴት ተማሪዎችን በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ነው እያስመቀ ያለው፡፡

@YeneTube @FikerAssefa