Get Mystery Box with random crypto!

ብሄራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደህንነት ሙያ ያሠለጠናቸውን 200 ኦፊሰሮች አሰመረቀ! | YeneTube

ብሄራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደህንነት ሙያ ያሠለጠናቸውን 200 ኦፊሰሮች አሰመረቀ!

በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ስር የሚገኘው ብሄራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደህንነት ሙያ ያሠለጠናቸውን 200 ኦፊሰሮች አስመረቀ። የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመሰገን ጥሩነህ  ተመራቂዎቹ የሀገር ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያደርገውን  የተሳካ ጉዞ ይበልጥ ለማጠናከር ትልቅ እገዛ እንደሚኖራቸው ገልፀዋል።

[FBC]
@YeneTube @FikerAssefa