Get Mystery Box with random crypto!

​​             ፍቅሬ.... ብቻህን ሁነህ ብቸኝነት ሲሰማህ እንድናፍቅህና እንድታስበ | 💖የኔ ፍቅር 😘

​​

            ፍቅሬ....

ብቻህን ሁነህ ብቸኝነት ሲሰማህ
እንድናፍቅህና እንድታስበኝ አልፈልግም ፤
ግን ሁሉ ነገር ሞልቶህ በሰው ተከበህ፤
ጓደኞችህ ጋር ሁነህ እነሱ ሲዝናኑና
ሲጫዋቱ እንድናፍቅህ ነው የምፈልገው፤
የኔ አለመኖር ባዶነትን በውስጥህ ዘርቶ
እንድታስበኝና ካንተ ጋር መሆኔን
እንድትመኝ ነው የምፈልገው።


┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir