Get Mystery Box with random crypto!

#Fekir_1K324 እህት አለሜ ለኔ መካሪዬ ፣አስታማሚዬ.....ብቻ በጣም ብዙ ነገሮቼ ነሽ እ | 💖የኔ ፍቅር 😘

#Fekir_1K324

እህት አለሜ ለኔ መካሪዬ ፣አስታማሚዬ.....ብቻ በጣም ብዙ ነገሮቼ ነሽ እህት አለሜ ይህንን ሁሉ እንድትሆኝኝ የፈቀደ አምላክ በዛሬዋ እለት ወደዚህ አለም አምጥቶልኛል እንኳን ለልደት በአልሽ በሰላም አደረሰሽ ለዚህ ቀን ያደረሰሽ እግዚያብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው
ወደዚች አለም በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎናል የኛ አስተዋይ መልካም ልደት
ከ.. ...t
ለ... ..m

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir