#Fekir_1K297 የኔ ውድ አንቺ ማለት ለኔ በአይኔ ተለኩሰሽ በልቤ የበራሽ መቼም የማትጠፊ የልቤ ሻማ ነሽ የኔ ጣፋጭ አንቺ ማለት ለኔ ከማለዳው ፀሀይ ብርሀን ፍንጣቂው ከውቧ ጨረቃ ምሽቱን አድማቂ ከሚያምሩት ኮከቦች ነሽ የምትልቂ የኔ ህይወት አንቺ ማለት ለኔ ከልቤ ላይ ውለሽ በልቤ የምታድሪ የውስጤ ንጉስ ነሽ ሁሌም የምትኖሪ። ከ ወንደሰን ስራውን I LOVE YOU ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 877 viewsedited 16:04