#Fekir_1K298 .....አንድ ቀን እንገናኛለን እነዛ የመራራቅ ጊዜያት ያበቁና ለአመታት የናፈቀሽ ልቤ፣ለዘመናት ያላዩሽ አይኖቼ በእውነት ያገኙሻል ከዛም ኢሄ ይሆናል።ህይወት ልክ እንደ ፀሃይ ትፈካለች፣ጨረቃም ብርሃኑዋን ታደምቃለች ምድርም ልክ እንዳንቺ ያማሩ አበቦችን ማብቀል ትጀምራለች ማህፀንሽም የአለማችን ውብ ልጆችን ይሸከማል።የሚያምርና ደስተኛ ቤተሰብም ይኖረናል። አፈቅርሻለሁ እናት ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 895 viewsedited 16:05