ከንቱነት “የሰቀቀን ኑሮ የሰው ፊት አይቼ፣ ከእንግዲህ አልኖርም ቤት ተከራይቼ፡፡” እያለች ምሬቷን ስትነግረኝ ቆይታ፣ “ቤት ካልሠራህ” ብላ ሔደች ተቆጥታ፣ ዓለም የኪራይ ቤት መሆኗን ረስታ፡፡ ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 153 views15:59