መተሽብኝ ነበር : ለሊት ላይ በህልሜ፣ አቤት ብዬም ነበር : ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣ ግና ሳልጨርሰው : ፍቅርን አጣጥሜ፣ ፍጥን እንደ ንፋስ : እጥር እንደ #ጳጉሜ፣ ..............አልሽብኝ አለሜ ። ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 813 views15:03