""""""ለዘመናት ሳፈቅርሽ"""""" ላንቺ ስኖርልሽ የኔን ህይወት ትተሽ ያንቺን ሳደምቅልሽ በልቤ ተጫውተሽ ጎድተሽኝ ብትሄጂም እኔ ላንቺ ስኖር ግድ አይሰጠኝም እውነተኛ ፍቅር ጭራሽ ባይገባሽም መልካሙን ያጋጥምሽ ክፋ አልመኝልሽ እኔ የተጎዳሁትን አንቺ ባትክሺኝ ሌላ ምን እላለው ልቤን መልሺልኝ ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 699 views15:02