ስስምሽ ስላየሁ ትላንትና በህልሜ ዛሬን ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ ደግሜ ታድያ ምን ያረጋል የህልሜ ደራሲ አትታደል ቢለኝ ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ!!! ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 1.3K views15:01