Get Mystery Box with random crypto!

መልካም መኞት መግለጫ የኔ ውድ ጓደኛዬ የኔ ሁሉ ነገር አንተን/ቺን/ በመተዋወ | 💖የኔ ፍቅር 😘

መልካም መኞት መግለጫ

የኔ ውድ ጓደኛዬ
የኔ ሁሉ ነገር
አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ
የዘንድሮው የ ገና በዓል
የደስታ
የጤና
የብልጽግና
መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
ይሁንልክ/ሽ/



ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል
ምኞቱን ከላክላቸው/ሽላቸው/ ሰዎች =
ዕሩቡን መለሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ/
ግማሹን " "
ሙሉውን " " በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/

መልካም እድል

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
@Yenefekir
@Yenefekir