#ከንፈርሽ ነው የግሌ ፡ አንቺ ስታለቅሺ ከአይኖችሽ መሀል እንባ ስታቀሪ እኔን ሆድ ከባሰኝ፤ የእንባሽ ዘለላ ጉንጭሽን ሲነካው አንቺንም አልፎ እኔንም ካስለቀሰኝ፤ ከንፈርሽ ጋር ሲደርስ እብደት ይሰማኛል፤ ፍቅሬ እሱን ከኔ ውጪ ሲነኩት ያመኛል። ┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄ #Share @Yenefekir @Yenefekir 216 views15:52