Get Mystery Box with random crypto!

ጠብታ አስተማሪ ከሆኑ የዊሊያም ሼክስፒር አባባሎች በጥቂቱ 'ሲዖል ባዶ ነው፡፡ ምክንያቱም | የማለዳ ብስራት

ጠብታ

አስተማሪ ከሆኑ የዊሊያም ሼክስፒር አባባሎች በጥቂቱ

"ሲዖል ባዶ ነው፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ዲያብሎሶች ያሉት እዚህ ምድር ላይ ነው፡፡"

"ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ ቅንና መልካም ስትሆን ደግሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።"

"ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ፤ ሁሉንም ውደድ፤ ጥቂቶቹን እመን፤ ማንንም ግን አትበድል፡፡"

"የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ። ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው።"

"ጨውን ሺ ጊዜ ስኳር ብትለው ስሙን እንጂ ጣዕሙን መቀየር አይችልም።"

"የቀንን ውበት አይቶ ለማድነቅ የግድ ጨለማን መጠበቅ ያስፈልጋል።"

"መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ቀንዲል ናት።"

"ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው።

@yemaledabisrat
@yemaledabisrat
@yemaledabisrat