Get Mystery Box with random crypto!

ቁርኣን ማንበብ እየፈለጉ አለመቻልዎት ያስጨንቅዎታል?? ለመማርስ ከስራዎ ወይም ከትምህርትዎ መና | ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርኣን ማንበብ እየፈለጉ አለመቻልዎት ያስጨንቅዎታል??
ለመማርስ ከስራዎ ወይም ከትምህርትዎ መናፈቀሉ አሳስበዎታል?
ቁርኣንን ማንበብ እየፈለጉ ለመማር የሚወስደው ሰአት ያሳስብዎታል??

እንግዲያውስ ወደ #ፉርቃን የቂርኣን ንባብ ማዕከል ጎራ ይበሉ።

ባሉበት ቦታ በቀጥታ (Live) በኦንላይን ቁርኣንን #ማኽተምም ሆነ #መሀፈዝ እንዲሁም አቀራርዎን #በተጅዊድ ማስተካከል ይቸላሉ።

ስለ ኦንላይን አሰጣጡ ሀሳብ አይግባወት።

ሁሌም ምዝገባ አለ!!!!!
ሁሌም ትምህርት አለ!!!!!!!

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይጎብኙ ፣ ይቀላቀሉ
https://t.me/furqan_school
https://t.me/furqan_school