Get Mystery Box with random crypto!

#ደሀ_ለመሆን_አትቸኩሉ!!! በአውሮፖና አሜሪካ የሚኖሩ ቤተሰቦች ህይዎት ላይ የሚያተኩር ፅሁፍ | የኛ ሳይኮሎጂ||🇪🇹

#ደሀ_ለመሆን_አትቸኩሉ!!!


በአውሮፖና አሜሪካ የሚኖሩ ቤተሰቦች ህይዎት ላይ የሚያተኩር ፅሁፍ በአጋጣሚ እያነበብኩ ነበር! በእነዚህ አገራት ሐብታምና ደህና ኑሮ ያላቸው ቤተሰቦች ውስጥ የሚያድጉ ህፃናት ከቤት ውጭ ተፈጥሯዊ የሆኑ ቦታዎች ላይ በመጫዎት ጊዚያቸውን ያሳልፋሉ! ውሃ መራጨት ፣ጭቃ ማቡካት ፣ ፖርኮች ውስጥ በመጨዋት ወዘተ .. የደሀ ቤተሰብ ልጆች ደግሞ በየቀኑ ያደርጓቸዋል ተብለው ከተጠቀሱ አምስት ድርጊቶች አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠውና "አስከፊ" የተባለው
"ህፃናቱ ለረዢም ሰዓት ቴሌቪዢን ፣ ስልክና አይፓድ ላይ ያሳልፋሉ" የሚል ነው! ደሀ ለመሆን አንቸኩል ለማለት ያህል ነው

አሌክስ አብርሃም

JOIN US
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology
@Yegna_Psychology