Get Mystery Box with random crypto!

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikrbet — 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikrbet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.34K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-08-09 15:30:20 ቀን ሲያልፍ አመረረች በቃ አትመጣም አልቆባታል የፍቅሬ ጣም ከግዲህ እኔም ልተዉ ከተወችኝ ፍቅሬን ትታ ከረሳችኝ።
joye

…...…,•’``’•,•’``’•,ፍ
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’ር
’•,
┄┄┄┄┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄┄
9.3K views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 23:53:42 የፍቅር ቤት pinned «​​አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ሁላችንም ልንሳተፍበት ሚገባ ሁላችንም የ300ብር እርዳታ እናድርግ ወይዘሮ የኔነሽ ጌታቸው የ 29 አመት ወጣት ስትሆን ባለትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች እናት ናት ከአንድ አመት በፊት በኩላሊት ህመም ምክንያት ህክምና ስትከታተል ቆይታለች ያላትን ገንዘብ ለአመት ያህል በህክምና የጨረሰችው ወይዘሮ የኔነሽ ህክምናው ብዙም ለውጥ ሳያመጣ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከስራ ውጭ በመሆናቸው…»
20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 23:39:08 ​​
ማነው ጥፋተኛ......?

...........ሁላችንም የሆነ ቀን!…በህይወት መንገድ ውስጥ…የሆነ ቀን በጣም ደክሞን ያውቃል… ማድረግ የሌለብንን አድርገናል…ከባድ ውሸትም ዋሽተናል…በሀሰትም ምለናል።

ጠበኩሽ ከዛሬ ነገ ፍቅራችንን ታስቢያለሽ ብዬ ነበር ግን አልሆነም።የሄደን መጠበቅ ትርፉስ ምን ይሆን ስቃይ፣ፈተና፣እውነት ወይስ ሌላ ሌላ

ግና ውዴ ዳግም ላልመለስ ሂጃለው...... የሄድኩት ደግሞ…እንድቆይ ስላላደረግሺኝ ብቻ ነው።
ሁለተኛም አልፅፍልሽም ስለኔም አትሰሚም የመጨረሻ ፅሁፌ ነዉ

1/12/2014 (5:33) የተፃፈ
joye
9.1K viewsedited  20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 21:45:04 ​​አንተ ደስተኛ እንድትሆን የግድ የምትፈልገው ሁሉ መሳካት የለበትም። ቀንህን ማሳመር ከፈለክ እጅህ ላይ ስላለው ነገር በጎ ነገር አስብ፤ አቅም አለህ፣ ወጣት ነህ፣ ብዙ ነገር መቀየር ትችላለህ ከሁሉ በላይ ደግሞ እየተነፈስክ ነው!

በዚህ አለም አንዳንድ ነገሮች የጎደሉህ ቀን ነው እንደነበሩህ ራሱ የምታውቀው፤ ለምሳሌ ስትታመም ነው ለካ ጤነኛ መሆን ወሳኝ ነገር እንደሆነ የሚገባህ። ወዳጄ የተሰጠህን ተመልከትና ህይወትህን አሳምረው!
8.7K views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 21:13:21 ​​አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ሁላችንም ልንሳተፍበት ሚገባ ሁላችንም የ300ብር እርዳታ እናድርግ

ወይዘሮ የኔነሽ ጌታቸው የ 29 አመት ወጣት ስትሆን ባለትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች እናት ናት ከአንድ አመት በፊት በኩላሊት ህመም ምክንያት ህክምና ስትከታተል ቆይታለች ያላትን ገንዘብ ለአመት ያህል በህክምና የጨረሰችው ወይዘሮ የኔነሽ ህክምናው ብዙም ለውጥ ሳያመጣ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከስራ ውጭ በመሆናቸው የከፋ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

ወ/ሮ የኔነሽ እንጀራ በመሸጥ የምትተዳደር የነበረ ቢሆንም በህመሙአ ምክንያት በማቆሟ የቤተሰቧን ኑሮ ማስቀጠልም ሆነ ለኩላሊቷ እጥበት የሚሆን ገንዘብ ማግኘት አልቻለችም።

የነፃ እጥበት በሚኒሊክ ሆስፒታል ለማግኘት ብትሞክርም ብዙ ወረፋ እንዳለ እና እንዳልተጀመረ ነግረው መልሰዋታል።

በሳምንት 2 ጊዜ የኩላሊት እጥበት ወይም (Dialises) የምታደርገዋ የኔነሽ ህመሜ ወረፋ የማያስጠብቅ የልጆቼ ኑሮም ተስፋ የሚያስቆርጥ ሆኖብኛል እና"ለልጆቼ ትንሽ ጊዜ ልኑርላቸው እባካቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ድረሱልኝ ያላችሁን ያንሳል ሳትሉ እጆቻችሁን ዘርጉልኝ" ስትል ትማፀናለች።

መኖሪያ አድራሻ ሽሮ ሜዳ መነን ትምህርት ቤት አካባቢ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አቶ መልካሙ ወ/ማርያም
1000446354438
ወ/ ሮ የኔነሽ ጌታቸው
1000337217196 ንግድ ባንክ
አዋሽ ባንክ 01347267147700
ስልክ.ቁ 0939658751 ወ/ሮ የኔነሽ

ውድ ቤተሰቦቻችን ሌሎችም ወገኖቻችን ለእኛ ጥቂት፣ ለእነርሱ ብዙ የሆነውን ድጋፋችንን ይፈልጋሉ። ታሪካቸውን መስማት፣ ህመማቸውን መጋራት የአቅማችንን ማገዝ እንችላለን። የእርዳታ ድጋፍ የሚፈልጉ ወገኖቻችን ከማስረጃዎቻቸው ጋር በአዲሱ የመልዕክት መቀበያ (BOT) መላክ ይችላሉ።
8.5K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 00:54:45 ​​ ምንም እንኳን እኔ የአንቺ አንቺም የእኔ ባትሆኝም ስላወኩሽ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ...
ስላወኩሽና ስላፈቀርኩሽ ከብዙ መጥፎ ነገሮች ወጥቼ ሂዎትን እዳይ እና አሁን ላይ ከኔ አልፎ ለሰዉ እድተርፍ ስላደረግሽኝ ዘላለሜን ያንቺን ቦታ ማንም አያገኘዉም እዳንቺም ማንንም ማፍቀር አልችልም። የኔ ባለዉለታ ሁሌም አፈቅርሻለሁ። ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ሁሌም


joye
8.1K views21:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 22:34:18 ሁሌም ለማፈቅርታ ልጅ ተጋበዥልኝ

እቱቱ በረደኝ እያለ ሰዉ ሁሉ ደሞ እደለመደዉ ሲደርብ ላመሉ አይደርብም ልቤ ሌላ ተመኝቶ ፀሀይ የሆነች ሴት በፍቅር አግኝቶ።

ሁላችሁም You tube lay
Beki Yene Tsehay እየገባችሁ ስራዉን እዩለት ቆንጆ ስራ ነዉ። እናበረታታዉ
7.9K views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:42:33 ​​ምን ያህል ብወድሽ ነው ግን?

ምን አለ ግን የተጣላንበት ቀን አስታራቂ በነበረ …አንተም ተው አንቺም ተይ የሚል በነበረ …ሁለታችንም እኮ የተጣላነው መለያየትን አስበን አልነበረም …
joye
900 views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:20:03 ​​⚘ ሰወች መጽሀፍ ናቸው...አንዳንዱ ከላይ ባለው ገራሚ ርዕስ ያታልልሀል..አንዳንዱ ደሞ ውስጡ ባለው ገራሚ ሀሳብ ይማርከሀል
አስበህ ወስን
─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─
4 any comment
@yefkrbettbot
joye
1.0K views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 14:03:37 ​​……?

. . .ስወድሽ ባትወጂኝም ምን ያህል እንደምወድሽ ማወቅሽ ለኔ በቂ ነገር ነው። አንቺን በማፍቀሬ አላዝንም ፈፅሞም አልፀፀትም.....የሰው በመሆንሽም አላዝንም ምክንያቱም ከኔ የተሻለ ሰው እንደሚገባሽ አውቃለሁና።

Comment @yefikrbet
1.9K views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ