የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
17.22K
የሰርጥ መግለጫ
ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20
2022-10-01 14:56:16
Geez-Tech is Back!!
with
Hacking በአማርኛ course
ሀኪንግ ለመማር ጊዜው አሁን ነው
Dont forget to like and also sharee
1.7K views11:56
2022-09-30 22:38:34
ሳቅሽ አይቋረጥ
ለሆነች እድለኛ ልጅ ተጋብዘሻል ጋብዞሻል እኔ ምልሽ እድለኛ ነሽ በጣም የሚያፈቅርሽ ሰዉ አለ እኔም አድርሻለሁ
ፀሀፊና አቅራቢ (ዳጊ)
2.0K views19:38
2022-09-29 21:43:57
…...…,•’``’•,•’``’•,
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’
’•,ትወቅ
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥ ✿ »̶̥✽̶┉┉┄┄┄
546 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 18:43
2022-09-29 21:39:12
ፈላጊህ መብዛቱ ኪስህ በሞላ እለት፣
ጓደኛህ መክፋቱ ኪስህ በሳሳ እለት።
ስታጣ ሚሄደዉ ስታገኝ ይመጣል፣
ብር አምላኪ በዝቶ
#ፍቅርም ለካ ጠፍቷል።
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
Y.OH.A.N.NS
SHARE
599 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 18:39
2022-09-28 23:23:54
ወንድ ልጅ
"ሁሉም ሴቶች አንድ ናቸው" ብሎ የሚያስበዉ ሁሉንም ሴቶች ቀርቦ ስላያቸዉ ሳይሆን ከማንም በላይ ያፈቀራትና ያመናት በድላዉ ስላገኛት ነው!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
የፍቅር ቤት
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
Y.O.H.A.N.N.S
SHARE
300 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 20:23
2022-09-28 23:14:39
"በሕይወትህ የምታቀርበው ፀሎት አመሰግንሀለሁ የሚል ከሆነ ያ በቂ ነው!"
እናመስግን!
ሰላም እደሩልኝ
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
joye የፍቅር ቤት
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
SHARE
338 viewsjoyeየማርያም ልጅ, 20:14
2022-09-27 23:17:01
ላንተ ነው Zefena
#Babaye yena dereq yena yewah azagni hulu nagare wandme
263 viewsSebrina, 20:17
2022-09-27 22:46:50
ሰዉ ያስባል ሳትይ ምነዉ በዚያዉ ጠፋሽ ምነዉ በዚያው ጠፋሽ
አንዴ ብቅ አልሽና ዉሀ ሆነ ሽታሽ
ስሙኝማ የሆነች ልጅ ናፈቀችኝ አይገርምም እስኪ ጋብዙልኝ አዎ እራሷ እናተም የምታዉቋት ልጅ በሉ አድርሱልኝ
Y.O.H.A.N.N.S
424 views19:46
2022-09-27 22:01:49
ይናፍቅሽ ይሆናል
....የሚወድሽን ሰው አትራቂ፣ ስላንቺ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደሽን ሰው አትግፊ፤ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብሽ ያ ሰው ይናፍቅሽ ይሆናል!
መልካም ምሽት
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
የፍቅር ቤት
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
Y.O.H.A.N.N.S
SHARE
673 viewsedited 19:01
2022-09-27 21:21:48
873 views18:21