Get Mystery Box with random crypto!

የፒያሳዋ ወፍ #ክፍል አንድ እነሆ ተጀመረ ደራሲ ፦ ዘሪሁን ገመቹ ዋቅቶላ እባላለው፡፡ከክልል | የፍቅር ጎጆ

የፒያሳዋ ወፍ #ክፍል አንድ እነሆ ተጀመረ ደራሲ ፦ ዘሪሁን ገመቹ ዋቅቶላ እባላለው፡፡ከክልል ለስራ ነው የመጣውት ፡፡እርግጥ አዲስ አበባ ስመጣ የመጀመሪያ ቀኔ አይደለም፡፡በተለያ አጋጣሚዎች በአመት አንዴም ሁለቴም ለቀናቶች ቆይታ እመጣለው፡፡አዲስ አበባ ለስራ ስመጣ ደስተኛ ሆኜ አይደለም የምመጣው፡፡አብዛኞቹ ነገሮቾ አይመቹኝም፡፡ልክ ከሆነ ሰርጐ ገብ ጠላት ጋር ለመፋለም ወደ በረሀ የተላኩ አይነት…