. . . #እሷ . . . ማግኘትም ማጣትም በኔ አልተጀመረ ብዬ እፅናናለው አልሆን ሲለኝ ቀኔ እሷን ያጣው እለት ግን እራሴን አልሆንም እኔ ሁሉን ነገሬ ተወስዶ ትቅርልኝ እሷ ብቻ የህይወቴ ትርጉም የኑሮ ቅኔ መፍቻ በጨለማ ከመኖር ያወጣችኝ ደርሳ ለጎደለው ሀብቴ ሰላሜ ናት እሷ እሷ ብቻ ትኑርልኝ ትታይ ከፍ ብላ ህይወቴ ለርሷ ብቻ ነው አይደለም ለሌላ ፍቅር ማለት ያ ነው እንዲ ያለ ስሜት ልብ እስኪጠፋ መውደድ ነብስን እስከመስጠት ━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━ @Yefiker_Gojo ,, @Pop_Muba 3.1K views 𝖕𝖔𝖕 𝖒𝖚𝖇𝖆 , edited 09:04